የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ (UNESCO) ባወጣው የሀገራት ዓመታዊ መጽሐፍ የማሳተም ደረጃ መሠረት ሀገራችን ኢትዮጵያ 123 ሀገራት 93ኛ ላይ ተቀምጣለች። በጥናቱ ቻይና 440, 000 መጽሐፍትን በዓመት ውስጥ በማሳተም ቀዳሚ ስትሆን ኦማን 7 መጽሐፍትን ብቻ በማሳተም የደረጃው ግርጌ ላይ ተገኝታለች። በሀገራችን ኢትዮጵያ 240 መጽሐፍት በዓመት ውስጥ እንደሚታተሙ ይህ ጥናት ገልጿል። አንድ መጽሐፍ ተጽፎ እና ታትሞ ለአንባብያን እስከሚበቃ ረጅም እና እልህ አስጨራሽ መንገድ የሚጓዙት ደራሲዎቻችን በህትመት ጊዜ የሚያወጡትን ገንዘብ እና ጊዜ አስቀርቶ ከበፊቱ በላቀ መንገድ ለአንባብያን እንዲደርሱ ሎሚ ቡክስ ይጋብዛል።

ሎሚ ቡክስ በስልክዎ መጽሐፍትን ገዝተው በስልክዎ ማንበብ የሚያስችሎት የ ስልክ መተግበሪያ(Application)ነው። ሎሚ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው፣ ሎሚ ለመጠቀም ቀላል ነው፣ ሎሚ በ ዝቅተኛ ዋጋ መጽሐፍት የሚገኙበት ስልክዎ ውስጥ የሚገኝ መደብር ነው፣ ሎሚ … አፕሊኬሽኑን ለማግኘት የሚከተለውን ማስፈንጠርያ(link)ይጫኑ https://bit.ly/lomiapp

Want to work with us? Get In Touch